ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ የብሔር፣ ብሔረሰቦችን ቀን ምክንያት በማድረግ ጅግጅጋ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር፣ ብሔረሰቦችን ቀን ምክንያት በማድረግ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ጅግጅጋ ዛሬ ማለዳ ላይ ጅግጅጋ ገብተዋል። ጅግጅጋ ሲደርሱም በሶማሊ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የክልል እና የፌዴራል...

የካናዳ ሐኪሞች እርዳታ እና ድጋፍ ማኅበር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የካናዳ ሐኪሞች እርዳታ እና ድጋፍ ማኅበር ለአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ግምታቸው 15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል። ድጋፉን የካናዳ ሐኪሞች ልማት እና እርዳታ ድርጅት ካንትሪ...

“ኅብረ ብሔራዊነታችን ውበታችን መኾኑን በመገንዘብ ለመፃኢ እድላችን በጋራ መቆም ይገባናል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን በምታስተናግደው ጅግጅጋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በሀገራዊ አጀንዳ እየመከሩ ነው። ምክክሩ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታን መሰረት ለመጣል የሚያስችል እንደኾነም ተገልጿል፡፡ በምክክሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት...

“ማዕከሉ ዋና መቀመጫውን በሀገራችን ማድረጉ ኢትዮጵያ ለጥቁር ሕዝቦች ነፃነት ላበረከተችው ጉልህ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣የቅርስና የትምህርት ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ማዕከሉ ዋና መቀመጫውን በኢትዮጵያ...

የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ምደባን ይፋ አደረገ። በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የ"ሪሚዲያል" ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል...