“የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተከናወኑ ነው” ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በላቀ ሙያዊ ብቃት እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ ገለጹ። በኢትዮጵያ የ'ሪፎርም' ሥራዎች ከተደረገባቸው...

የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም እና የጋራ ትርክት

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ከሠላሳ ዓመታት በላይ እየተተገበረ ነው። ከቀድሞው የኢትዮጵያ የመንግሥት ሥርዓት ብቻ ሳይኾን ከሌሎች ሀገራት የፌዴራል ሥርዓትም እንደሚለይም የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ።   ከፌዴራሊዝም ሥርዓቱ ተጠቀምን የሚሉ እንዳሉ ኹሉ ቅሬታ...

የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም እና የጋራ ትርክት

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ከሠላሳ ዓመታት በላይ እየተተገበረ ነው። ከቀድሞው የኢትዮጵያ የመንግሥት ሥርዓት ብቻ ሳይኾን ከሌሎች ሀገራት የፌዴራል ሥርዓትም እንደሚለይም የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ። ከፌዴራሊዝም ሥርዓቱ ተጠቀምን የሚሉ እንዳሉ ኹሉ...

ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 22 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ አስመዘገበ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 22 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ የዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር 13ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል። ባለአክሲዮኖች፣ ጥሪ የተደረገላቸው...

“እንደ ሀገር መኖር ከተፈለገ ብዝኅ ማንነትን እንደ እድል ቆጥሮ በእኩልነት መኖር ያስፈልጋል” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው። በአከባበሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች እና...