“በአፍሪካ የሚያጋጥሙ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመቀልበስ የጋራ ትብብር ያስፈልጋል” ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ የሚያጋጥሙ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመቀልበስ የጋራ ትብብር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "በመስዋዕትነት አገርን የዋጀ...
ከ116 ሺህ በላይ በአስገድዶ መድፈር እና መሰል አደጋ ተጋላጭ ለኾኑ ዜጎች በተለያዩ አገልግሎቶች ተደራሽ...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ዓመት ብቻ ከ116 ሺህ በላይ በአስገድዶ መድፈር እና መሰል አደጋ ይበልጥ ተጋላጭ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በተለያዩ አገልግሎቶች ተደራሽ ማድረጉን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ገልጿል።
በሕጻናት ጥበቃ እና ፆታን መሠረት...
ወታደራዊ አታሼዎች የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሠልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወታደራዊ አታሼዎች በብላቴ ኮማንዶና አየር ወለድ ማሠልጠኛ ማዕከል በመገኝት የሥልጠና ፣ የመሰረተ ልማትና አጠቃላይ የማሠልጠኛውን የሥልጠና እንቅስቃሴ ተመለከቱ።
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አታሼ ኮሎኔል ማርክ ባቫን የኮማንዶ፣ አየር ወለድ እና ልዩ...
በተዛባ መንገድ በተሰራጨ መረጃ ተገቢ ባልኾነ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን የገለጹ 127 ዜጎች የተሀድሶ ሥልጠና...
ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር የተሃድሶ ሥልጠና ማዕከል ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።
ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጎንደር የተሀድሶ ሥልጠና ማዕከል ገብተው ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች...
“ምልክቱ ይህ ነው የንጉሥ ሞት ሀዘን ጣይቱ ስትጨልም ጨረቃ ደም ስትኾን”
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ንጉሥ ባለፈ ዘመን ሀዘን ይበዛል፤ ደስታ ይደበዝዛል፤ ሕዝብ ይሸበራል፤ ለቅሶ ይኖራል፤ ደረት መድቃት፣ ፊት መንጨት ይበረክታል፡፡ አምላክ የቀባው፣ ሕዝብ ይጠብቅ ዘንድ የመረጠው፣ በትረ መንግሥት ያስጨበጠው፣ ዘውድ የጫነው፣ መሪ፣ አሻጋሪ...








