“ከዓለም አቀፍ የኃይል አሰላለፍ እና ከዘመኑ የውጊያ አውድ አኳያ ኢትዮጵያ አየር ኃይሏን እንደምታዘምን ይታወቃል”...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 88ኛ ዓመት የአየር ኃይል የምስረታ ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ላለፉት ዓመታት ወታደራዊ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የአየር ኃይሉ አባላት ተመርቀዋል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት...

ኢትዮጵያ አየር ኃይል እጩ መኮንኖችን፣ ቴክኒሻኖችንና አብራሪዎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ88ኛው ዓመት የምስረታ በዓሉ እጩ መኮንኖችን፣ ቴክኒሻኖችንና አብራሪዎችን አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ከ5 ዓመት በፊት በየጫካው ተጥለው...

“አየር ኀይል ለሀገር ሉዓላዊነት እና አንድነት በተለያዬ ጊዜ ወርቃማ ገድሎችን ፈጽሟል” ሌትናል ጄኔራል ይልማ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ አየር ኀይል 88ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እና የአየር ኀይል ሠልጣኞች የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ...

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ሁሉም ለሰላም እንዲቆም ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማረጋገጥ ከልብ የመነጨ እርቅ እና ይቅርታ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል። ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው ችግር በምዕመኑ ላይ የሕይዎት መጥፋት እና የንብረት...

የአየር ኃይል አብራሪ በመኾን የሚወዷትን ኢትዮጵያን በማገልገል ትልቅ ታሪክ ለመሥራት እንደሚፈልጉ የአየር ኃይል አካዳሚ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት ብቃት ያለው አብራሪ በመኾን ሀገርን ለማገልገል ተነሳሽነት ፈጥሮብናል ብለዋል ሠልጣኞቹ። ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት ሙያዊ ብቃት በማዳበር የኢትዮጵያን አየር ክልል ለመጠበቅ ላላቸው ዓላማ ስንቅ መኾኑንም...