በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል 4ኛው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ድርድሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ባለፈው ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ተገናኝተው የሰጡትን የጋራ መግለጫ ተከትሎ እየተካሄደ ያለ ነው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የሦስቱ...

የሩሲያ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በሩሲያ የማዕድን ሃብት ኤጀንሲ ኀላፊ ኢቭጌኒ ፔትሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።ለሩሲያ ባለሃብቶች ልዑክ በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ገለፃ ተደርጓል። በ10 ዓመቱ የልማት እቅድ እና በሀገር...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ለሀገር ኢኮኖሚ ያላቸውን አበርክቶ ለማሳደግ የሪፎርም ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ከኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች፣ ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ከኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የልማት እና የዕድገት የሪፎርም ንቅናቄ...

“ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው” ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ...

“በአንድ ቀን ሁለት ቃል ኪዳን”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ  ቀናት አሉ ከቀናት ሁሉ የተለዩ፣ ከቀናት ሁሉ ከፍ ያሉ፣ ተለይተው የሚታወሱ፣ በታሪክ መዝገብ ላይ የማይረሱ፣ በትውልድ ልብ ላይ የሚታወሱ፡፡ አንዳንድ ቀናት አሉ ደስታ የበዛባቸው፣ ድርብ ተድላ የሚታይባቸው፣...