“በውኃ ድርሻ ላይ መግባባት ባለመኖሩ 4ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ድርድር ያለስምምነት ተጠናቅቋል” የህዳሴ ግድብ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዋና ተዳራዳሪው አምባሳደር ስለሽ በሰጡት መግለጫ የህዳሴ ግድብ ድርድር ባለፈው የኢትዮጵያ ግብፅ መሪዎች በተስማሙበት መሰረት ለ4ተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ተካሒዶ ያለስምምነት መጠናቀቁን ጠቅሰዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአካባቢው...
“ግብፅ ወደ ስምምነት እና ትብብር የሚደረገውን ጉዞ ተቃውማ መንገድ ዘግታለች” የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አራተኛው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫው ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን አራተኛውን ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ላለፉት...
“ኢትዮጵያ ከስፔን ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማሳደግ ፍላጎት አላት” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የሥራ ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ሽኝት አድርገውላቸዋል።
በውይይቱም ኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜያት በገጠሟት ወቅቶች...
“ቦርዱ ነጻነቱን እና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲወጣ እሰራለሁ” ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነጻነቱን እና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም በቁርጠኝነት ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የቦርዱ ሰብሳቢ ኾነው የተሾሙት ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለጹ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብስባው...
አዲስ የተመረጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ማን ናቸው?
ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የተወለዱት በጎንደር ከተማ ነው።
በትምህርት ዝግጅታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪ በሰላም እና ደኅንነት ከአዲስ...








