ሩሲያ ግዙፍ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ግሩፕ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ማምረት ሊጀምር ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)17 ግዙፍ አምራች ኩባንያዎችን የያዘው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ መወሰኑን ገልጿል። ከ10 ቢሊየን ሩፕል በላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ያስመዘገበው እና 17 ግዙፍ የሩሲያ አምራች ኩባያዎችን ያቀፈው አግሮ...

ኢትዮ ቴሌኮም የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል የዲጂታል ፋይናስ ገበያን አስተዋወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የቴክኖሎጂውን አቅም በመጠቀም የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽ፣ ቀልጣፋ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የዲጂታል ፋይናስ ገበያን (Digital financial market place) እንደ መፍትሄ እያስተዋወቀ እንደሚገኝ ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ...

ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ተደራሽ ለማድረግ ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ ችግሮች ፈተና እንደኾኑ የጤና...

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ጤና ለሁሉ፤ ጊዜው የተግባር ነው'' በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ ሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን ቀን እየተከበረ ነው። ጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት "ጤና ለሁሉ፤ ጊዜው የተግባር ነው''...

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የትምህርት ትብብራቸውን ለማደስ የሚከናወኑ ቀሪ ሥራዎችን በዲፕሎማቲክ ቻናል በኩል ለመፈጸም ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ትምህርት ሚኒስትር እና ከሌሎች የሩሲያ የትምህርትና ምርምር ተቋማት የተውጣጡ ልኡካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከልኡካኑ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና...