“ብልጽግና ፓርቲ የሀገሪቱን አቅሞች በመጠቀም ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የጀመረውን ውጤታማ የአመራርነት ሚና...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ የሀገሪቱን አቅሞች በመጠቀም ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የጀመረውን ውጤታማ የአመራርነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ...

”ታላላቅ ኢንዱስትሪዎችን ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ ነን” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከ3 ሺህ 470 በላይ ኢንዱስትሪዎች እንደሚገኙ እና ተጨማሪ ኢንዱስትሪዎችም እየተገነቡ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ ተናግረዋል። ''አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ዘርፉ እንዲመጡ እና የነባሮቹን...

“ሀገር የምትመስለው ዜጎቿን ነው፤ ዜጎችም የሚመስሉት የትምህርት ሥርዓቱን ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ያስፈተኗቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ላሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ...

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የኀይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የኀይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ በአፍሪካ ደረጃ በግዙፍነቱ ሦስተኛ ደረጃ የያዘዉ የኮይሻ ግድብ...

ጥምቀትን በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተማዋ እና አካባቢው ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ማዳከሙን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ ዮናስ ይትባረክ ገልጸዋል። በቱሪዝሙ መቀዛቀዝ በዘርፉ በቀጥታ ተጠቃሚ የኾኑ...