ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የንግድ ምዝገባ...

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊዮን 545 ሺህ 514 የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎቶች (በኦን ላይን እና በባክ ኦፊስ) መሰጠቱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። አፈጻጸሙ...

በሀገራዊ እሴት፣ ማንነት እና ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ያተኮረ የአድዋ ድል በዓል የወጣቶች ንቅናቄ መድረክ...

አዲስ አበባ፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር...

“አርብቶ አደሮችን የኢኮኖሚ ብቻ ሳይኾን የደኅንነት መሠረት አድርገን ልንጠቀም ይገባል” ታገሰ ጫፎ።

ባሕርዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ አፍሪካ የአርብቶ አደሮች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ "የምግብ ዋስትና እና የድርቅ ችግሮች አሉብን፤ ይህንን ችግር ለመፍታት ቀጣናዊ ትስስር እና...

ለስደተኞች ማኅበራዊ ጥበቃ በዲጂታል መንገድ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲያገኙ እየተሠራ መኾኑን ዓለም አቀፉ...

ባሕርዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ድርጅቱ 11 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የዲጂታል ዘርፉን በመደገፍ ለወጣቶች እና ሴቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል። ድርጅቱ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና...

ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የተጀመሩ ሰላማዊ አማራጮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኮኖሚ ዕድገቱ ከዚህ በላይ ለመሄድ እንዳይችል አንዱ ዕንቅፋት በጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት የተፈጠሩ ትሥሥሮች ያስከተሏቸው አካባቢያዊ ግጭቶች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በስብሰባው ገምግሟል። እነዚህን ግጭቶች በመፍታት የብልፅግና ጉዞን ይበልጥ ለማፋጠንና...