“አጅባር የሠጋሮቹ መገናኛ፣ የጀግንነት መፈተኛ”
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደበኩር ልጅ እንክብካቤ የማይለያቸው፣ ባቄላ እና ገብስ የሚቆላላቸው፣ የጠራ ውኃ የሚቀዳላቸው፣ የተመቻቸ ማደሪያ የሚዘጋጅላቸው፣ ያማረ መዋቢያ የሚያሳምራቸው ያማሩ ፈረሶች እንደአሻቸው ይኾኑበታል፣ ከሜዳ ሜዳ እያካለሉ ሽምጥ...
የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት ማሳየታቸውን አምባሳደሮች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች በርካታ ሀገራት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የወከሉ አምባሳደሮች ተናገሩ።
በተለያዩ የአለም ሀገራት ኢትዮጵያን የወከሉ አምባሳደሮች በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
የልማት እንቅስቃሴዎቹም...
“ሚዲያዎች በመንግሥት አሠራር ውስጥ ግድፈቶች እንዲታረሙ የማሳየት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት...
ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዲያዎች በመንግሥት አሰራር ውስጥ ግድፈቶች እንዲታረሙ የማሳየት እና ተጠያቂነት እንዲሰፍን የማገዝ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ አሳስበዋል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን የፋና ላምሮት ስቱዲዮ እያስመረቀ ሲሆን...
“የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሀገሪቱን ተደራሽነት፣ ተደማጭነት እና ተፈላጊነት በሚያጎላ መንገድ ሊሆን ይገባል” የውጭ ጉዳይ...
አዲስ አበባ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ሳምንት ሲካሄድ የነበረዉ የአምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባ ተጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው ለሚሲዮን መሪዎች የሥራ አቅጣጫ መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
“ኢምባሲዎች አድማሱ እና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢምባሲዎች አድማሱ እና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
አቶ ደመቀ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓመታዊ የአምባሳደሮች ጉባኤ ላይ የሥራ መመሪያ...








