የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻፀም 95 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም 95 በመቶ መድረሱን የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገልጿል። ከዚህም ውስጥ የሲቪል ሥራው 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ መድረሱ ተገልጿል።...

የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቁ ጀብዱ-ካራማራ

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ የኾኑት ገንጣይ ተገንጣዮች የሀገሪቷን የመከራ ዘሃ...

የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት እና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ ዲጅታል ሽግግርን መተግበር እንደሚያስፈልግ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር...

አዲስ አበባ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። ጉባኤውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ከኢትዮጵያ ሳይበር ደኅንነት ማኅበር ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጀው። የኢንፎርሜሽን መረብ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ በቀረቡ አፈፃፀሞች ላይ...

በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋዎች የደረሰውን ችግር በትብብር ለመፍታት ያለመ ምክክር እየተካሄደ...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋዎች የደረሰውን የድርቅ እና ሌሎች ጉዳቶችን በትብብር ለመፍታት የአማራ ክልል የገንዘብ ቢሮ ያዘጋጀው የትብብር እና የምክክር መድረክ ነው በአዲስ አበባ...