ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓብይ ፆም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በመደገፍ ሊያሳልፍ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቃጥበብ አባቡ በነገዉ እለት የሚጀምረውን የዓብይ ፆምን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቀረንጦስ የፆመዉ ፆም ...

“ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዓብይ ፆም ስንጻም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና ያለንን በማካፈል ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የዓብይ ጻም ወራትን የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በጎ ምግባራትን በማከናወን ሊያሳልፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ...

ከአካባቢያዊነት የተሻገረው ሰውነት!

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአንዳንድ ሰዎች መወለድ እንዲህ ነው። ከራስ አልፎ ለቤተሰብ፣ ከቤተሰብ አልፎ ለማኅበረሰብ፣ ከማኅበረሰብ አልፎ ለሀገር፣ ከሀገር ሁሉ አልፈው ዓለም አቀፍ ዜጋ የሚኾኑ አሉ። ካትሪን ሐምሊን በአውስትራሊያ ሲድኒ ነበር የተወለዱት። ከግማሽ...

“ሴቶች ከተለምዷዊ አሠራሮች መውጣት እና ማነቆዎችን በመስበር የማኅበረሰቡ አቅም መኾን ይኖርባቸዋል” የጤና ሚኒስትር ዶክተር...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ እያከበረ ይገኛል። "የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማቱን እናፋጥን" በሚል የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው፡፡ በዚህ በዓል ላይ...

“ሴቶች በሰላም እጦት ቀዳሚ ሰለባ በመኾናቸው ለሰላም ቅድሚ ሊሰጡ ይገባል” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴቶችን እናብቃ፣ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ በሚል መሪ መልእክት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል። ምንም እንኳን የሴቶች ውክልና አሁን ላይ 45 በመቶ...