ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአሶሳ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በድጋፍ ሰልፉ ላይ ″ሠላማችን በእጃችን ነው″፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መኾን እንተጋለን″፣ ″በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን″ የሚሉ...
በግድቡ ኢትዮጵያ ያካበተችው ልምድ እና የዲፕሎማሲ ችሎታ በቀጣይ በሚገነቡ ሌሎች ግድቦች ሊገጥሙ የሚችሉ ፈተናዎችን...
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ.ር) እንደገለጹት መላው ኢትዮጵያውያን የግድቡ ግንባታ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ በገንዘብ እና በሀሳብ ሲደግፉ ቆይተዋል፡፡ ይህም ባለፉት 13 ዓመታት የግድቡ ግንባታ እንዲቆም ሲደረግ የነበረውን ከባድ ጫና ተቋቁሞ...
የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በዚህ ሳምት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ የኾኑበትን ሁኔታ ታሳቢ አድርገን ሥራዎቻቸውን እናስቃኛለን።
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተወለዱት...
በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግሥትን የለውጥ ሥራ የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመዲናዋ አዲስ አበባ ጨምሮ በሐረሪ ክልል፣በወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ ከተሞች በለውጡ መንግሥት የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች ናቸው የተካሄዱት፡፡ በመዲናዋ አዲስ አበባ በተካሄደው ሰልፍ ላይ እንደተገለጸው...
“የ”ፊቼ ጫምበላላ” በዓል በአብሮነት፣ በሰላም እና በመረዳዳት እሴት የሚከበር በዓል ነው” የሲዳማ ክልል
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ የዘመን መለወጫ የኾነው “ፊቼ ጫምባላላ” በዓል በሀዋሳ ከተማ የፍቅር ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው 'ሶሬሳ ጉዱማሌ' እየተከበረ ነው።
የ''ፊቼ ጫምበላላ'' በዓል አብሮነትን፣ ሰላምን እና መረዳዳትን በሚያጠናክሩ...








