ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡ የረመዳን ወር መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ወር ነው። ወሩ የአሕዛብ በሮች የሚዘጉበት፣ የጄነት በሮች ወለል ብለው የሚከፈቱበት ነው። ሙስሊሙ በጾምና በኢባዳ ከፈጣሪው ጋር የሚቀራረብበት፣ ዚክር የሚበዛበት፣...

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል፡፡ ግብረ ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር...

“ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልእክት። የለውጡን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት በሀገር አቀፍ ደረጃ በክልሎች፣ ከተማ አሥተዳደሮች እና በተዋረድ ባሉ የአሥተዳደር እርከኖች በተለያዩ ቀናት የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል። በቀሪ አካባቢዎችም...

“የክልላችን ሕዝብ ለመንግሥታችን ያደረገውን ድጋፍና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት እጅግ እናመሠግናለን” አረጋ ከበደ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። በበክልላች ውስጥ በሚገኙ ዞኖች፣ ከተማ አሥተዳደሮችና ወረዳዎቸ ሀገራዊ ለዉጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰላም ወዳዱ እና በችግሮችም ውስጥ ሆነ የነገዋቹን ዕድሎችና መልካም ፍሬዎች...

“የሩዋንዳዉ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው” ቢልለኔ ስዩም

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሩዋንዳ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ ስዩም ገልጸዋል፡፡ ቢልለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትሩ...