ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን ለማጠናከር የሚያስችል 165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኘች።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ አመቻችነት የአረንጓዴ ልማትመርሐ ግብርን ለማጠናከር የሚያስችል165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አግኝታለች። ከተገኘው ድጋፍ ውስጥም 107 ሚሊዮን ዶላሩ የረጅም ጊዜ ብድር ሲኾን 58 ሚሊዮን ዶላሩ ደግሞ የልማት ድጋፍ...
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማኅበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ...
ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፍት መወሰኗን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፍት መወሰኗን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኤልሳልቫዶር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሌክሳንድራ ሂል ቲኖኮ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ...
የብልፅግና ፓርቲ 9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በግምገማ መድረኩ ላይም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኀላፊዎች እንዲሁም የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
“የዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለአሕጉሩ ድጋፉን እንዲያጠናክር ኢትዮጵያ ጥሪ ታደርጋለች” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በኬንያ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጉባኤ መልእክት አስተላልፈዋል።
የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሃብት መረጋጋትን...








