“መገናኛ ብዙኀን የጋራ መገለጫዎችን በማጉላት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኀን የሕዝቦችን የጋራ መገለጫዎች አጉልቶ በማሳየት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል፡፡አማካሪ ሚኒስትሩ “መገናኛ ብዙኀን ለጋራ...

የሀገር ውስጥ አምራቾችን መደገፍ እና የሀገር ውስጥ ምርትን መጠቀም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገር ውስጥ...

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ

በኢኮኖሚው ላይ መነቃቃትን እንደሚፈጥር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ተጀምሯል። ዛሬን ጨምሮ ለስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ከአነስተኛ እስከ ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች እየተሳተፉ...

“በግብርናው ዘርፍ ያሳካነውን ምርታማነት በኢንዱስትሪው በመድገም ኢኮኖሚያችን ልናሳድግ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አዲስ አበባ፦ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስጀመሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘት ችለናል ብለዋል።በግብርናው ዘርፍ የመጣው...

የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ የተሰኘ የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት በለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በመሠረት ድንጋይ ማስቀመጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ...