ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን በመመለስ የሶስት ቀናት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በቤቶች ልማት በቱሪዝም...

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን፣ በሀገራዊ እና በወቅታዊ ዐበይት ጉደዮች ላይ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቅቋል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሲጠናቀቅ በዐበይት እና ወቅታዊ የሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳለፈውን ውሳኔ በሚመለከት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲንጋፖር የመጀመሪያ ቀን ጉብኝታቸው በብሔራዊው...

በሥነ ሥርዓቱም በኢትዮዽያ እና ሲንጋፖር መካከል ያለውን መልካም ወዳጅነት እና የጋራ መንፈስ ለማመላከት 'አራንዳ ዐቢይ አሕመድ ዝናሽ ታያቸው' የተሰኘ የኦርኪድ አበባ በስማቸው ተሰይሞላቸዋል።

“መንግሥት የስታርት አፕ ሥነ ምህዳሩን ለማልማት በትኩረት ይሠራል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የኢትዮጵያ እና ምሥራቅ አፍሪካ ስታርት አፕ ውድድር ሽልማት የዓለምአቀፉ ስታርት አፕ ሽልማት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለሀገር እድገት ትልቅ አበርክቶ...

“የአቬየሽን ደህንነቱ ጠንካራ እና ችግሮች የማይጥሉት ተቋም ኾኗል” ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ሲሳይ ቶላ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ የሲቪል አቬሽን ደኅንነት ኦዲት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአቬሽን ደኅንነት ኦዲቱ ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቬየሽን ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሚከናወን ነው ተብሏል። የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት ምክትል ዋና...