የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ የሚያስችል አዋጅ ጸደቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። አዋጁ የውጭ ባንኮች በሀር ውስጥ ገብተው መሥራት እንዲችሉ የሚያደርግ መኾኑ በምክር ቤቱ ተነስቷል።
አዋጁን በተመለከተ...
ሕዝቡ የሰጣቸውን አደራ ለመወጣት እየሠሩ እንደሚገኙ በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ላይ እየተሳተፉ ያሉ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ እየተካሄደ ነው። በአጀንዳ የማሠባሠብ ሥራ መድረክ ላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች እየተሳተፉ ነው የሚገኙት።
ዛሬ እየተካሄደ ባለው የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ላይ...
በቀጣይ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል የተሳታፊ እና የአጀንዳ ልየታ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ይህን ያለው የሀገራዊ የምክክር አጀንዳዎች የማሰባሰብ ሥራ በአዳማ ከተማ በተጀመረበት መድረክ ላይ ነው።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መሥፍን አርኣያ በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት የዘገየውን...
ለ25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ:- ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪዉ ሰኔ ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን እና ከአፍሪካ ኢቫሉዌሽን...
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ መሰብሰብ መርሐ ግብሩን ጀመረ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመድረኩ ተሳታፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።
የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፣ ሌሎች የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች፣ አባገዳዎች፣ ሀድ ስንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የማኅበረሰብ ተወካዮች እና ባለድርሻ...








