“የአማራ ክልል የ25 ዓመታት ዕቅድ ለመሪዎች ብቻ ሳይኾን ለሁሉም የክልሉ ሕዝብ እንደየደረጃው ለቀጣዮቹ ስድስት...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት (2018 እስከ 2042 ዓ.ም) "የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ" እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በፌዴራል ደረጃ ካሉ የአማራ ተወላጅ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር...

ሳምንቱ በታሪክ

👉“የአማርኛ ሰዋሰው አባት" ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስ መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም ሸዋ ጅሩ ውስጥ እምቧጮ መግደላዊት በተባለ ሥፍራ ነው የተወለዱት። አራት ዓመት ሲኾናቸውም ፊደል መቁጠር ጀመሩ። የትምህርት አቀባበላቸው...

“አጼ ምኒልክ እና እትጌ ጣይቱ ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ከፍ እንድትል ያደረጉ መሪ ናቸው” ምክትል...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ድርሻ ካበረከቱ መሪዎች መካከል እምዬ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ተጠቃሽ ናቸው። ታዲያ እነዚህን መሪዎች መዘከር እና ማስታወስ ከትውልዱ ይጠበቃል። የ180 ዓመት የእምዬ ምኒልክ የ184ኛ ዓመት፣ የእትጌ ጣይቱ...

ያልተከበሩት እሴቶቻችን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያቆሸሻቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የማናከብራቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት አሳድሮብናል” የፋይንቴክ ኩባንያዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያዎች (ፋይንቴክ) ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ለአካታች የፋይናንስ...