ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የስም እና የንግድ ምልክት ለውጥን ይፋ አደረገ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን አዲስ የስም እና የንግድ ምልክት ይፋ አድርጓል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ታደሰ ግርማ ይህ እርምጃ የድርጅቱን ዕድገት እና ለውጥ የሚያሳይ ነው ብለዋል። ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ቀደም...

በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች ዳር እንዲደርሱ ሕዝቡ ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።

ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዉሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። በዉይይቱ...

“አንድ እንሁን፣ የግጭትን ምዕራፍ እንዝጋ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።...

“የሰላም ተምሳሌት የኾነች ባሕር ዳርን ስላሳያችሁን እናመሰግናችኋለን” ርእሰ መሥተዳደር ጥላሁን ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። በሕዝባዊ...

ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል:: ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ በ25 ከተሞች እየተካሄደ...