“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...

“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጫባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት !

የ’ጥራት መንደር’ን ዛሬ በይፋ ከመመረቃችን ቀደም ብሎ የገነባነውን ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማታችንን ትናንት የመጎብኘት እድል ነበረኝ። ይኽ ወሳኝ ተቋም የሀገር ውስጥ ምርቶቻችን በአለም ገበያ የሚኖራቸውን ተወዳዳሪነት በማላቅ በአለም የእሴት ሰንሰለት የሚኖራቸውን ተሳትፎ የሚያጎለብት ነው።...

“የኢትዮዽያ ኪነ-ህንፃ፣ ኪነ-ውበትና ኪነ-ጥበብ አድባር የሆነችው ጎንደር ሥራ ላይ ነች” አሕመዲን መሀመድ

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የአፄ ፋሲለደስ አብያተ መንግሥታት ዕድሳት እና የኮሪደር...

ከ29 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየሠራ መኾኑን በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ግብርና ጽሕፈት ቤት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአርሲ ዞን በ2016 /2017 የመኸር የእርሻ ወቅት ከ872 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን አቅዶ 930 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ገና መሐመድ...