ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎንደር አብያተ መንግሥታትን እድሳት የኮሪደር ልማትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2017 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎንደር አብያተ መንግሥታትን እድሳት የኮሪደር ልማትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች...
አቢሲኒያ ባንክ ለዕድለኞች ሽልማቶችን አስረከበ።
አዲስ አበባ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በ"እንሸልምዎ" መርሐ ግብር ዕድለኞች ለኾኑ ደምበኞቹ ሽልማቶችን አስረክቧል።
ባንኩ ለስድስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ"እንሸልምዎ" መርሐ-ግብር ለባለ ዕድለኛ ደንበኞች የሽልማት ርክክብ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። ባንኩ...
“5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሥነ ሕይወታዊ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ይሸፈናል” ግብርና...
አዲስ አበባ: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በተፈጥሮ ሃብት ልማት በተሠሩ ተግባራት የተገኙ ስኬቶችን እና በነገው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም የሚካሄደውን ሀገር ዓቀፍ የተፈጥሮ ሐብት ሲምፖዚየም አስመልክቶ ግብርና ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል።
የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣ የዓባይ ውኃ በጋራ...
✍️የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር!
ባሕር ዳር: ጥር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በጠላት ወረራ ዘመን በዚህ ሳምንት ጥር 1 ቀን 1931 ዓ.ም የተመሠረተ ድርጅት ነው፡።
አባላቱ በአምስት ዓመቱ የትግል ዘመን እነዚያ ወጣት ኢትዮጵያውያን አንጀታቸውን ለረሀብ፤ እግራቸውን...








