ከ18 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።
አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በተያዘዉ የበጋ ወራት የምርት ብክነትን ለመከላከል በሰብል መሠብሠቢያ ቴክኖሎጂ ሰብል እንዲሰበሰብ ተደርጓል ነው ያሉት።
በዚህም...
“መንግሥት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም መንግሥት በመላ ሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን ሢሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። የሰላም ኮሚቴዎችን...
በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ "ጥምቀትን በጽዱ አዲስ አበባ" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ጽዳቱ የተካሄደው በጃን ሜዳ የታቦታት ማደሪያ ላይ ነው። የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...
በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዓቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ዓለም ዓቀፍ ሕገ ወጥነት ቅርጽ ያለው የሕገ ወጥ ደላሎች ኢትዮጵያን ጨምሮ...
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የምግብ ሥርዓት ለመዘርጋት እየሠራች መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ንብረት ለውጥ በግብር እና በምግብ ሥርዓት ላይ የሚያስከትለውን ተግዳሮት ለመቀነስ የሚያስችል ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅቶች ጋር...







