የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የበይነ መረብ የግብይት ሥርዓትን አስጀመረ።

አዲስ አበባ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የበይነ መረብ የግብይት ሥርዓት የተለያዩ ሻጮች ምርቶቻቸውን የሚያቀርቡበት እና የሚሳተፉበት ኾኖ ሸማቾች በግብይቱ ጨረታ ተሳታፊ በመኾን አሸናፊ የኾነው ሸማች ግብይት የሚፈፅምበት ሥርዓት ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ...

የኢትዮጵያ የደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ለክልል የደም ባንኮች ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለክልል ደም ባንኮች የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል። መሳሪያዎችንም ለክልል ጤና ቢሮ ኀላፊዎች እና ተወካዮች የጤና...

አየር ኃይል ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና አባላት በመቄዶንያ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል። በዕለቱም የምሳ ግብዣ እና የተለያዩ አልባሳት፣...

“ሥራ አቁመው የነበሩ ከ625 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲመለሱ ተደርጓል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የዕቅድ አፈጻጻም የስትሪንግ ኮሚቴ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕልት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ...

የከተራ በአል በዓዳማ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበሩ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ናቸው። ዛሬ የሚካሄደው የከተራ በዓል በተለያዩ አካባቢዎች ደምቆ እየተከናወነ ነው። አሚኮ የከተራ...