የተሠሩ የልማት ሥራዎች በችግርም ውስጥ ኾኖ መሥራት እንደሚቻል ያሳዩ መኾናቸውን አፈጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ...
ወልድያ: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...
ዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን...
“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሀገራት መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...
የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንደስትሪ...
የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፕሬዝዳንቱም ለተደረገላቸው አቀባበልም...








