የመድኃኒት አስመጭዎች እና አምራቾች በመድኃኒት አቅርቦት ላይ ያሉ ችግሮችን ሊፈቱ ይገባል።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመንግሥት እና የግል ድርጅቶች ጋር አራተኛውን ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ኮንፈረንስ አካሂዷል። ኮንፈረንሱ የተዘጋጀው ከዘጠነኛው ኢትዮ ሄልዝ ኤግዚቢሽን ጋር በመተባበር ነው። በኤግዚብሽኑም የግል እና...
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የደኅንነት እና ጥራት ደረጃዎችን አሟልቶ የተሠራ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርት ይፋ አደረገች።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በይፋዊ ሥነ ሥርዓቱ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የውጭ ጉዳይ...
ለሕጻናት የነርቭ እና ኅብረ ሠረሠር ሕክምና የሚሰጥ ማዕከል ተመረቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሕጻናት የነርቭ እና ኅብረ ሠረሠር ሕክምና የሚሰጥ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ ተመርቋል። ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ1925 ዓ.ም ጀምሮ የሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ የቆዬ ተቋም ነው። ለወሊድ ብቻ የነበረው ሆስፒታሉ ከ300...
በበጀት ዓመቱ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውኃ እና...
አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። በግማሽ ዓመቱ የድንበር እና ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ተጠቃሚነት፣ የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት...
“የተጀመሩ ሥራዎችን መጨረስ፣ አጀንዳዎችን መቅረጽ እና ይፋ ማድረግ የቀጣይ አቅጣጫዎች ናቸው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ሦስት ዓመታት ያከናወናቸውን ዐበይት ሥራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ለሚዲያ ባለሙያዎች ገለጻ አድርጓል። በኮሚሽኑ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር...








