የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

ደሴ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። አሚኮ ያነጋገራቸው ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖች በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ እንደሚያግዛቸው ተናግረዋል። ለተደረገላቸው ድጋፍም ምሥጋናቸውን አቅርበዋል። በኢትዮጵያ...

“ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አፍሪካን የሚገነቡ መሐንዲሶች ናቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ጉባኤ 2025ን" አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አፍሪካን የሚገነቡ መሐንዲሶች ናቸው...

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የኪነጥበብ ጉዞ ወደ ሩሲያ ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመኾን በሰጡት መግለጫ ኪን ኢትዮጵያ የማንሰራራት ብስራት የጥበብ ጉዞ ቀደም ሲል ወደ ቻይና መደረጉን እና ኢትዮጵያን በልኳ ማስተዋወቅ...

“የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው ብለዋል። የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት...

የጀነት ሴት-እሙ አይመን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት አድርገንም ስለአንዲት ጽኑ፣ ታታሪ እና ታማኝ የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አሳዳጊ ልናስቃኛችሁ ወደድን። የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና...