የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ግማሽ ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የንግድ ባንክ ዲስትሪክት ሥራ አሥኪያጆች እና የባንኩ ባለሙያዎች በዋናው መሥሪያ ቤት እና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ...

የተዳፈነው እሳት

ባሕር ዳር፦ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤች አይ ቪ ኤድስ የዓለም ሥጋት ኾኖ መቀጠሉን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው...

መረጃዎችን በአግባቡ በመሰነድ ለሀገራዊ የልማት ዕቅድ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች መሠረት መጣል ተገቢ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጻም እና የ2018 ዓ.ም የሀገራዊ የልማት ዕቅድን በተመለከተ ተጠሪ ተቋማት ከኾኑት የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና የአካባቢ ጥበቃ...

የፓለቲካ ልሂቃን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው በመሥራት የሰላም ሚናቸውን እንዲወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት የፓለቲካ ፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ ባዘጋጁት መድረክ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ...

ስለ ከውል ውጭ የጉዳት ካሳ ምን ያውቃሉ?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በአንድም ኾነ በሌላ ምክንያት ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ የጉዳቶቹ ምንጮች የወንጀል ድርጊቶች፣ በውል አለመፈጸም ወይም ከውል ውጪ በሚደርስ ኀላፊነት ሊኾኑ ይችላሉ። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የሕግ...