“ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተዓምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል ብለዋል። "በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን ለመትከል...

እስከ ቀን 9:00 ሰዓት 648 ነጥብ 4 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታታያ ማዕከል ኾነው መረጃዎችን አጋርተዋል። በመረጃቸው ኢትዮጵያውያን የመሪያቸውን ጥሪ አክብረው ችግኝ የመትከል ሂደታቸውን ቀጥለዋል ብለዋል። ኢትዮጵያውያን የመሪያቸውን ጥሪ ተከትለው ለሀገራዊ...

“ለትውልድ ስለምናወርሰው አረንጓዴ ሀገር እና ምቹ ዓለም መሥራት አለብን” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የኢትዮጵያ መሪዎቿ እና ሕዝቦቿ ከዳር እስከ ዳር አጀንዳቸው እና ተግባራቸው አንድ እና ያው ነው - በአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ማልበስ። ከፍተኛ መሪዎች በየአካባቢው ስምሪት ወስደው...

“አረንጓዴ አሻራ ለሀገራዊ ልማት በጋራ የመቆም ባሕልን ያጎለበተ ነው” የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያውያን በንቅናቄ ወጥተው ለትውልድ የሚተርፍ አረንጓዴ አሻራቸውን እያሳረፉ ነው። የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች መሪዎች እና ሠራተኞችም በጋራ በመኾን በአዲስ አበባ ጉለሌ አካባቢ የአንድ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ትርጉሙ ከአካባቢ ጥበቃም ያልፋል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን ያሳረፉት የሴቶች እና ማኅበራዊ...