ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ሥራዎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መኾናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ...
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሐረር ከተማ ሕዝባዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸው የልማት፣ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደርና ሌሎች ሥራዎች ሕዝቡን ተጠቃሚ...
ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ...
በደብረብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ማርሻሎ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።
በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት...
አለመማር የት ያደርሰን ይኾን?
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአለሁበት አካባቢ ብዙ ነገረን ባስተውልም አንድ ነገር ውስጤን አሁንም ድረስ ይከነክነኛል። ሩጠው ያልጠገቡ እኒያ ሕጻናት መገኛ ቦታቸው ላይ የሉም አካባቢው ጭር ብሏል። ለወትሮው እነዚህ አካባቢዎች የተማሪዎች መፈንጫ...








