የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሐይቅ ብዝኃ ሕይዎትን በቅንጅት በመጠበቅ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣቱን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች ውኃማ አካላት ጥበቃ እና ልማት ኤጀንሲ ገልጿል። ወይዘሮ እሰይነሽ አሳየ ...

የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ምክር ቤት አሳሰበ።

ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሔደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ እናትነሽ ዋለ ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከባድ ቢሆንም በተደረገው...

ለመጭው መኸር 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን ከተገዛው 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስካሁን 2 ሚሊዮን ኩንታል ተጓጉዞ መድረሱን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪና...

የእስቴ – ስማዳ አስፋልት መንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከእስቴ መካነ ኢየሱስ - ወገዳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ እየተሠራ ይገኛል። የመንገድ ሥራው በወገዳ ከተማ ውስጥ 3 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን...

በትግራይ ክልል ሕገ ወጡ ቡድን የመፈንቅለ መንግሥት ተግባር መፈጸሙንም አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ

አዲስ አበባ: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ሕገ ወጡ ቡድን የመፈንቅለ መንግሥት ተግባር መፈጸሙንም አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል፡፡ በትግራይ ክልል አኹን ያለው ወቅታዊ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ የሕግ ተቀባይነት ያጣ ቡድን ለግል ጥቅሙ የፈጠረው...