የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በተገኙበት የሜካናይዝድ ሙያተኞችን እያስመረቀ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና መምሪያ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን የሜካናይዝድ ሙያተኞች በማስመረቅ ላይ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ...

“አሚኮ ስሁት ትርክቶችን ለማረም እና ኅብረብሔራዊት ኢትየጵያን ለመገንባት እየሠራ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል፡፡ አሚኮ ዘመናዊና ግዙፋ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ለማስገንባት በአዲስ አበባ የተረከበውን መሬትም ተመልክተዋል፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

በ2017 ዓ.ም ከ7 ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል።

አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የደን ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በውይይት እየተከበረ ነው። የዓለም የደን ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ማኅበረሰቡን ለደን ልማት ጥበቃ፣ አጠቃቀም እና የዘርፉን ብዝኀ ጥቅም በሚያሳይ መልኩ...

በኢኮኖሚው ውስጥ ወሳኝ ሚና ያላቸው ሸማቾች መብቶቻቸው ሊከበሩላቸው እንደሚገባ የንግድ እና...

አዲስ አበባ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሸማቾች ቀን "ጥራቱን የጠበቀ ምርት እና አገልግሎት ለሸማቾች" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው። የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ ንግድ እና የሸማቾች መብት ጥበቃ...

“ንጋት ኮርፖሬት የክልሉ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ እንዲያመጣ እየተጋ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በፈረንጆቹ 2024 ስኬታማ አንዲሆኾን ላደረጉ የተቋሙ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ ዓድዋ ሙዚየም ዕውቅና ሰጥቷል። በዕውቅና ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...