“በዚህ ዘመን ትምህርት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉ የወላጅ ተወካዮች ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ ያለውን ግንዛቤ ማስተካከል አለበት ብለዋል። ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት በልኩ...

“በቅንጅት እና በፍጥነት በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ መቀልበስ ይጠበቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በትምህርት ዘርፉ የደረሰውን ጉዳት እና የሚያመጣውን አደጋ መረዳት አስፈላጊ ነው...

ሳምንቱ በታሪክ

👉 አርበኛ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር! ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደጃዝማች ዑመር ሰመተር በ1880 ዓ.ም በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። የመጀመሪያ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ኤደን ተጉዘው ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ ቁርዓን...

“ሙሉ ትኩረታችን በጸረ ድህነት ትግል ላይ መኾን አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። በግምገማው ባለፉት...

“መምህር መግደል እንደ ጀግንነት፣ ትምህርት ማቋረጥ እንደ አርበኝነት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀመሩ ምን እንደኾነ የማይታወቅ ስሌት ትውልድን በልቷል፣ ተስፋን ቀምቷል፣ የዕውቀት በሮችን ዘግቷል፣ መምህራንን ከተማሪዎች ጋር አለያይቷል። ሚሊዮኖች ያለ በደላቸው ከዕውቀት ብርሃን ተከልክለዋል፣ ቢሊዮን ብር የፈሰሰባቸው ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል።...