የሹዋሊድ በዓል አብሮነትን እና ወንድማማችነትን ለማጠናከር የሚያስችል በዓል መኾኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሹዋሊድ በዓል ሹሉምአህመድ እና አውአቅብራ በሚባሉ ቦታዎች እየተከበረ ነው። የሹዋሊድ በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከተመዘገቡ የማይዳሰሱ ቅርሶች ሁለተኛው ነው። በዓሉ በሐረሪ ክልል የሮመዳን ጾም...

“ሚሊዬነሯ አርሶ አደር”

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፈትያ መሐመድ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ባብሌ ወረዳ ኤረር ጉዳ ቀበሌ ነዋሪ ናት። ባለፉት ዓመታት በአረብ ሀገር ለረጅም ጊዜ መኖሯን፣ በኋላም በሀገሯ በግብርና ዘርፍ ተሠማርታ ለመለወጥ...

በተሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች የተራቆቱ አካባቢዎች መልሰው እንዲያገግሙ ማድረግ መቻሉን የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የተቀናጀ ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎችን ተመልክተዋል። የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ወጣ ገባ የመሬት አቀማመጥ ያለው እንደ...

በሐረሪ ክልል እየተተገበረ ያለው የሌማት ትሩፋት ለሌሎች ክልሎች ተምሳሌት መኾን የሚችል ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንጅነር አንዋር ሽምሰዲን በሀረሪ ክልል ሐረር ከተማ ነዋሪ ነው። በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ከተሠማሩ ወጣቶች አንዱ ነው። ባለፈው ዓመት ሦስት ኾነው በማኅበር በመደራጀት 3ሺህ 500 እንቁላል ጣይ ደሮዎችን...

እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር የፈታ መኾኑን የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሐረር ክልል ሐረር ከተማ ላይ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ተመልክቷል። በሐረር ከተማ ከአሁን በፊት በቂ እና ዘመናዊ የመሠረተ ልማት ግንባታ ባለመኖሩ ለበርካታ ችግሮች ሲዳረጉ እንደነበር...