“ከጥፋት መክሮ መመለስ የሃይማኖት አባቶች ተቀዳሚ ተግባር መኾን አለበት” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
ደሴ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእድር መሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
“የአማራን ሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ከመቼውም ጊዜ በላይ የምናስጠብቅበት ምዕራፍ ላይ ነን” ኮሚሽነር ዘላለም...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ100 ቀናት ዕቅድ ትውውቅ እና የለውጥ ሥራዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ስትራቴጂክ መሪዎች፣ ...
“የትምህርት ቤት በሮችን ዘግቶ ትውልድን ለድንቁርና ማጨት በፍጥነት ሊቆም ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎችም የአማራ ክልል እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ መሪዎች ከወገራ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ መሪዎች ከገደብየ፣ ይሳቅ...
“ኢትዮጵያ ታምርት” ወይም ‘Made in Ethiopia’ ኤክስፖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተከፈተ።
ባሕር ዳር:ሚያዚያ: 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የተከፈተው እና ለ5 ቀናት የሚቆየው የ2017 “ኢትዮጵያ ታምርት” ወይም ‘Made in Ethiopia’ ኤክስፖ፣ ከወትሮው በተለየ አጠቃላይ 288 አቅራቢዎች ምርታቸውን አቅርበዋል፡፡
የ “ኢትዮጵያ ታምርት”...
በተኪ ምርቶች 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው "የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ" በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያለ ኢኮኖሚ ዕድገት የጸና ሀገር ሊኖር አይችልምና የኢንዱስትሪ ዘርፉን ማዘመን ተገቢ...








