ጤና ሚኒስቴር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚቆየውን ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የጤና ደህንነት ከዓለም አቀፉ የጤና ደንብ ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር እንደኾነ የተናገሩት የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) ናቸው። በዋናነትም በጤናው ዘርፍ፣ በግብርናው ዘርፍ እና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ተቀናጅቶ...
አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የአረጋውያንን ውለታ ለማውሳት እና በውለታቸው ልክ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ "የአረጋውያንን ቀን" ታከብራለች።
ዘንድሮም ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። "ለአረጋውያን ደኅንነት መጠበቅ ሁለንተናዊ...
“ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃን የምትመለከተው እንደ በጎ አድራጎት ብቻ ሳይኾን እንደ መሠረታዊ መብት ጭምርም ነው”...
አዲስ አበባ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ልዩ የባሕል ብዝኀነት እና ጠንካራ መንፈስ ያላት ሀገር...
አቢሲኒያ ባንክ ከታክስ በፊት 10 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ 29ኛ መደበኛ ጉባኤ እና 16ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የአቢሲኒያ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር መኮንን ማንያዘዋል እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጂኦ ፖለቲካዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ በተቀማጭ...
ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ተቃርባለች።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት 6ኛው የሥራ ቡድን ሥብሠባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል።
ይህንኑ አስመልክቶ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጋዜጣዊ መግለጫ...








