“ከጦርነት አዙሪት መውጣት ያልቻልነው መሠረታዊ ችግሮቻችን ላይ ተመካክረን መፍትሄ ማምጣት ባለመቻላችን ነው” ዋና ኮሚሽነር...

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር መድረክን እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት፣ ለዓለም የሥልጣኔ...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የምርጫ ምዝገባ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ "ምርጫ ለጽኑ ተቋም" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። ከ7 ሺህ በላይ የፌደራል እና የክልል መጅሊስ ዑለማዎች፣ የምርጫ ቦርድ ሥራ አስፈፃሚ አባላት እና ዐሊሞች ተገኝተዋል። ቦርዱ በአራት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ። ጉብኝቱ ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ ነው። ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ ጎንደር ፋሲለደስ እስከ አባጅፋር ጅማ ቤተመንግሥት እና በርካታ ቅርሶች ድረስ አቻ የማይገኝለት የታሪክ...

ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት እንደነበረው የቀይ ባሕር እና የባሕረሰላጤው አካባቢ ተመልካች አትኾንም።

አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የቀይ ባሕር እና የባሕረሰላጤው አካባቢ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ውይይቱ "የባሕረሰላጤው እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ትብብርን ማሰስ" የሚል መሪ መልዕክት አለው። ኢትዮጵያ የባሕር በር የሌላት ሀገር...

ሀገር በመገንባት ረገድ የጤና ባለሙያዎች ድርሻ ከፍተኛ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሀገራዊ ለውጥ የጤና ባለሙያዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት በከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ ሥር ከሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ...