“መንግሥት ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት የብልጽግና ጉዞዉን እያሳመረ ቀጥሏል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ እያሳካ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን ጀምሮ የገባቸውን ቃሎች እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት...

“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ ተሽከርካሪዎች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃቱ ወቅት እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ...

የምክር ቤቶቹ የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት መስከረም 26/2018ዓ.ም ይካሄዳል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 /2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት የሕዝብ ተወካዮች...

አረጋውያን አስታራቂ ናቸው።

ፍኖተ ሰላም: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ''ለአረጋውያን ደኅንነት መብቶች መጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችንን እንወጣ'' በሚል መሪ መልዕክት የአረጋውያን ቀን በፍኖተ ሰላም ከተማ አክብሯል። አረጋውያን የማኅበረሰብ የታሪክ ባለቤቶች...

በዓለም አቀፍ ደረጃ በምጣኔ ሃብት ተስተካካይ ሀገር ለመፍጠር ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ካፒታልን ከቴክኖሎጂ ጋር...

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው። በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የኢኮኖሚ ቴክኒካል አማካሪ እና የልማት እቅዱ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት የአሻጋሪ እድገት...