“እስከ ነሐሴ 2017 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ከ20 ሺህ በላይ ፕሮጄክቶች ይመረቃሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ዜጎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ባለፉት አምስት ዓመታት...
“ሪፎርሙ የፋይናንስ ሴክተሩን አነቃቅቷል”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ሴክተሩ ላይ መነቃቃት ማምጣቱን ጠቅላይ...
ኢትዮጵያ በጋራ የመልማት አቋሟ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ሕዳሴ ተጠናቅቋል፤ ክረምቱ ሲያልቅ ይመረቃል ብለዋል። ሕዳሴ እንዳይመረቅ የሚፈልጉ ኃይሎች...
“1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የሚጠይቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው የኢትዮጵያ የመንገድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎ ሜትር መድረሱን ተናግረዋል። 1...
በዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመት ብቻ ኢትዮጵያ ከ150 በላይ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ማካሄዷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገልጸዋል። 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የውጭ ሀገር ቱሪስቶች...








