የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት

የPulse of Africa ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ...

በበጀት ዓመቱ ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ወጋገን ባንክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጋገን ባንክ 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የወጋገን ባንክ የቦርድ ሠብሣቢ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የኾነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ...

ወጣቶችን በተለያዩ መስኮች ለማብቃት እና ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በለውጡ የተለወጠ ወጣት" በሚል መሪ መልዕክት 8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ፍሬዎች ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በታላቁ ብሔራዊ ቴአትር መካሄድ ጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር...

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የትምህርት ቁሳቁስ ደጋፍ አድርጓል። በድጋፍ ርክክቡ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ...

“ለሕዝብ የታመነ እና ለሕግ የቀረበ አሥተዳደር ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ አለው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝብ የታመነ እና ለሕግ የቀረበ አሥተዳደር ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ናግረዋል። ይህም ውጤታማ እንዲኾን የአሥተዳደር ማዕቀፎችን በማሻሻል፣ የተቋማትን ቅንጅት በማጠናከር ተቋማት ውጤታማ እንዲኾኑ እየተሠራ እንደሚገኝም...