በአጀንዳ ማሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በንቃት ተሳትፈዋል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኮሚሽኑ ከዲያስፖራው አጀንዳ የማሠባሠብ እና ተወካዮችን የማስመረጥ ሥራ በደቡብ አፍሪካ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በስዊዲን...

“ኢትዮጵያ ራሷን ለኢንቨስትመንት ምቹ እያደረገች ነው” የትራንስፖርት የሎጀስቲክስ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፓኪስታን - አፍሪካ የንግድ እና ልማት ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ኤግዚቢሽኑ በፓኪስታን የተሠሩ በሚል በርካታ የሀገሪቱ አምራቾች ከኢትዮጵያ ነጋዴዎች ጋር ትስስር ለመፍጠር ማሳያቸውን ይዘው ተገኝተዋል። በኤግዚብሽኑ መክፈቻ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት...

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾመዋል። በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኾነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት...

ንጋት ሐይቅ በርካታ ጸጋዎችን የያዘ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ንጋት ሐይቅን በተመለከተ ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚያገለግል ማስተር ፕላንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በርካታ ሃብቶች ያሉት ነው። ንጋት ሐይቅን...