የ2017 ዓ.ም የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ይስጥልን እንደምን አደራችሁ!
በቅድሚያ መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ለዚህ ዐዲስ ታሪክ ለምናስመዘግብበት ልዩ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ! የዛሬዋ ዕለት ኢትዮጵያውያን የመቻል ዐቅማችንን ደግመን ደጋግመን ለዓለም የምናሳይባት ልዩ...
“በጋራ እናሳከዋለን” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ ግንፍሌ አካባቢ ችግኝ ተክለዋል።
በችግኝ ተከላው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት በተከልናቸው ችግኞች ታላቅ ገድል ሠርተናል...
“ጀምረናል እንጨርሳለን፣ ተልመናል እናሳካለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ አባጅፋር ቤተ መንግሥት ችግኝ ተክለዋል።
በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ መካሄድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ችግኝ ተክለዋል።
በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ መካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላው ሀገሪቱ ተጀመሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያውያን በመላው ሀገሪቱ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት አሻራቸውን ማኖር ጀምረዋል።
ላለፍት ስድስት ዓመታት 40 ቢሊየን ችግኝ የተከለችው ኢትዮጵያ...








