የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የትምህርት ቁሳቁስ ደጋፍ አድርጓል።
በድጋፍ ርክክቡ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ...
“ለሕዝብ የታመነ እና ለሕግ የቀረበ አሥተዳደር ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ አለው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝብ የታመነ እና ለሕግ የቀረበ አሥተዳደር ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ናግረዋል።
ይህም ውጤታማ እንዲኾን የአሥተዳደር ማዕቀፎችን በማሻሻል፣ የተቋማትን ቅንጅት በማጠናከር ተቋማት ውጤታማ እንዲኾኑ እየተሠራ እንደሚገኝም...
“ሀገሪቱ ከድህነት ወጥታ ራሷን ቀና የምታደርግበት ሥራ ይሠራል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጸቀሥላሴ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለዚህም መንግሥት ምርትን በብዛት፣ በጥራት እና በአይነት እንደሚያሳድግም አብራርተዋል።
የውጭ ንግድ የማሳደግ ሥራ በመሥራት ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማምጣት እንደሚሠራም አስረድተዋል። የግሉን ዘርፍ የሚያሳድጉ፣ ቁጠባን የሚያበረታቱ እና ኢንቨስትመንትን የሚያልቁ ሥራዎች...
“በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ የጋራ ትብብር የቤት አቅርቦት ችግር በከፍተኛ ሁኔታ እንዲቃለል ይደረጋል” ፕሬዝዳንት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል።
መንግሥት በኮሪደር ልማት እና...
“ዘላቂ ሰላም የሚመጣው በመነጋገር እና በውይይት መኾኑን መንግሥት በጽኑ ያምናል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባቀረቡት የመክፈቻ ንግግር ላይ በተያዘው በጀት ዓመት መንግሥት ሰላምን...








