የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው። በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...

ሕጻናትን ከማንኛውም አይነት ጥቃት መከላከል ኀላፊነታችን ብቻ ሳይኾን ግዴታችን ነው። 

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2024 በኮሎምቢያ ቦጎታ በሕጻናት ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም አይነት ጥቃት ለማስቆም ኮንፈረንስ ተካሂዶ ነበር።   በዚህ ኮንፈረንስም ሀገራት በሕጻናት ላይ የሚደርሰውን ማንኛውንም አይነት ጥቃት ለማስቆም ቃል መግባታቸው ይታወሳል።   በዚህ መሠረትም ከአንድ ዓመት...

ሠራዊቱን አካላዊ ብቃቱ የተስተካከለ እና ተልዕኮውን በብቃት የሚወጣ ለማድረግ ስፖርት ዘወትራዊ ተግባር ነው። 

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኀይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ የስፖርት ፌስቲቫል እያካሄደ ነው።   የኢፌዴሪ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ሠራዊቱ እና ስፖርት ጥብቅ ትስስር አላቸው ብለዋል። በሥልጠና...

ጎንደር ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ የቅርስ ጥገና የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና ቅርሶች ተጠብቀው ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፉ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ጎንደር ከተማን ያስዋበ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።   ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው...

10ኛው የከተሞች ፎረም የቅድመ ዝግጁት ሥራ መጠናቀቁን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ከኅዳር ስድስት እስከ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል። ፎረሙን አስመልክቶ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። በአፋር ክልል ሰመራ...