የሳይበር ደኅንነት ከሉዓላዊነት ጉዳይ ተነጥሎ የሚታይ አይደለም።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሳይበር ደኅንነት ወር ዛሬ በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አገልግሎት ተከፍቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጸሕፈት ቤት ኀላፊ እና የካቢኒ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የሳይበር ዘርፉ ተገላጭነት እና...

“ለሁሉም ምቹ የኾነች ኢትዮጵያን ለማየት በቅንጅት መሥራት ይገባል” 

አዲስ አበባ: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ረቂቅ ፖሊሲ የመጨረሻ ውይይት እየተካሄደ ነው።   ውይይቱ ሀገሪቱ ተቀብላ ለፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ሕጎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር...

“በ2017 ከ13 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በሀገራችን ላይ ተሞክረዋል”

አዲስ አበባ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚከሰቱ የሳይበር ጥቃቶችን እና ማጭበርበሮችን የመከላከል አቅምን ማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ የሳይበር ደህንነት ወር እንደሚከበር የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር አስታውቋል። የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሐሚድ የሳይበር ደህንነት ወር...

አህጉራዊ ነጻ የንግድ ስምምነቱ ትግበራ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎች ይኖሩታል።

አዲስ አበባ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ መሠረት ምርቶቿን ወደ አፍሪካ ሀገራት መላክ ጀምራለች። ኢትዮጵያ በቀዳሚነት የፈረመችው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA) ድርድር ተጠናቅቆ የሸቀጦች...