ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ወይም የነጭ ሪቫን ቀን ዓመታዊ የንቅናቄ መርሐ ግብርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ...

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የመግደል ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት።

ተከሳሽ እሱባለው (ሳሙኤል) ነበረ የተባለው ግለሰብ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡00 – 2፡00 በሚሆንበት ጊዜ ባሕርዳር ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ ከሌሎች ግብረ አበሮቹ...

ኅዳር ለምን ይታጠናል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅዳር ሲታጠን" የሚለውን አባባል መስማት እንግዳ ነገር አይደለም። የኅዳር መታጠን ለምን እንደኾነ እና ታሪካዊ ዳራውን እንዲኹም የጤና በረከቱን መረዳት ላይ ግን ቃሉን ደጋግሞ እንደመስማት እኩል አይደለም። በሀገራችን ኅዳር መታጠን...

የዱር ቤቴ -ቁንዝላ -ገለጎ – ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለምን ተጓተተ ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት በ2013 ዓ.ም ነበር የተጀመረው። የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ 261...

የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ለአፍሪካ የግብርና ብቻ ሳይኾን የክብር እና የኢኮኖሚ ነፃነትም ጉዳይ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያለመ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የግብርና ሚኒስትር አዲሡ አረጋ በግብርና ትራንስፎርሜሽን የምግብ ሉዓላዊነትን...