የከተማዋን ልማት እና ሰላም በባለቤትነት ስሜት መጠበቅ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛው ዙር ሞርጫ 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ጉባኤን እያካሄደ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጌትነት እውነቱ (ዶ.ር)...

“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአሸናፊነት ሥነ ልቦና የተገነባ ነው” ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር፣ የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ሠራዊቱ በክልሉ የገጠመው...

የውል እርሻ ለምርት እና ምርታማነት ማደግ ድርሻው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር" በግብርና ውል አርሻ" አሠራር ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። የግብርና ሚኒስትር...

የሠራዊት ቀን አንድነታችን እንደማይናወጥ የምናሳይበት ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ባሕር ኃይል ቅጥር ግቢ እየተከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ የባሕር...

“ሀገራዊ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች ምቹ ከተማዎችን እየፈጠሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመኾን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት ጀርመን አደባባይ ጋርመንት እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር...