“ንጉሥ ዳዊት በፍቅር የተቀበለውን መስቀል ወደ ሀገሩ በክብር ማድረስ ባይችልም፤ አባት የጀመረውን ልጅ ይጨርሳልና...
“ንጉሥ ዳዊት በፍቅር የተቀበለውን መስቀል ወደ ሀገሩ በክብር ማድረስ ባይችልም፤ አባት የጀመረውን ልጅ ይጨርሳልና ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ መስቀሉን ይዞ ሀገሩ ገብቷል፡፡”
“ፍቅር የማይንቀሳቀስ አንቀሳቃሽ ነውና ዛሬም በጋራ ተንቀሳቅሰን የተደበቀውን የጥንት ፍቅራችንን እንፈልግ፡፡” መምህር ጥበቡ ክብር
ባሕር...
“የደመራው ቋሚ እንጨት ወደየትኛው አቅጣጫ ወድቆ ይሆን?”
“ሕዝቤ ሆይ መስቀል በራ፤ ሀገሩ ሁሉ ይቀደስ፤ በምድር ሁሉ ሠላም ይስፈን፡፡ ክብራችንም ይመለስ፡፡”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) መስቀል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ ክብር የሚሰጠውና የመዳኛ ኃይል እንደሆነ በጽኑ ይታመንበታል፡፡ የመስቀል መዳኛነት ከክርስቶስ...
በሀገሪቱ የቫይረሱ ስርጭት 4 ነጥብ 9 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰውን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት መገናኛ ብዙኃንና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
ኤች አይ ቪ/ኤድስ በኢትዮጵያ ያለውን ከፍተኛ መስፋፋት ለመግታት የግንዛቤ ፈጠራ ላይ...
ሰባት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ወርቅና የዉጪ ሀገራት ገንዘቦች ተያዙ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቶጎ ጫሌ መቅርጫ ጣቢያ 7 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ 5ኪ.ግ ወርቅና የዉጪ አገር ገኝዘቦችን መያዙ ተገለጸ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው በቀን መስከረም 13...








