የመስቀል በዓል በዩኔስኮ መመዝገቡ የጎብኚዎችን ቁጥር እንዳሳደገው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2012 ዓ/ም (አብመድ) የመስቀል በዓል ኃይማኖታዊና ኢትዮጵያዊ ባህሉን ሳይለቅ ለዓለም ሁሉ እንዲተዋወቅ እየሰራ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል ካለው ኃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ እና ባህላዊ ፋይዳ አንጻር የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ ነው፡፡ የመስቀል በዓል...
የመስቀል ደመራ በዓል በኬንያ ናይሮቢ ተከብሯል፤ ኢትዮጵያውያን ተደጋግፈው ለሀገር ልማት እንዲቆሙም ጥሪ ተላልፏል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በናይሮቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓልን አከበሩ፡፡
በበዓሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በኬንያ የኢፌዲሪ አምባሳደር መለስ ዓለም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የመስቀል...
የአማራ ክልል ልዑክ ወላይታ ገብቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በዮዮ ግፋታ (የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓል) ለመሳተፍ ወላይታ ገብቷል።
ልዑኩ በወላይታ ቆይታው የሁለቱን ሕዝቦች ትስስር የሚያጠናክሩ ተግባራትን እንደሚያከናውን ታውቋል።
የወላይታ ሕዝብ የሀገር ሽማግሌዎች በአዲስ...
“ዮ መስቀላ” የጋሞዎቹ የዘመን መለወጫ::
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) መስቀል በጋሞዎች በኩል በጉጉት ተጠባቂና በሀገራችን ልዩ የበዓሉ ድባብ ከሚስተዋልባቸው አካባቢዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የአካባቢው ሰዎች ‹ዮ መስቀላ› ብለው ይጠሩታል፡፡ ‹መስቀል እንኳን ደህና መጣልን› ማለት ነው፡፡ የሕዝቡ የዘመን...
በውስጥ ሱሪው ደብቆ 12 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከሀገር ሊያስወጣ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርኝጫፍ ጽሕፈት ቤት የቶጎ ጫሌ መቅረጫ ጣቢያ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 12 ሺህ የአሜሪካ ዶላር መያዙ ተነግሯል፡፡
በፍተሻ እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ የተገለጸው ግለሰብ...








