ማኅበራዊ ሜዲያን ለበጎ ዓላማ የሚጠቀሙ ግለሰቦችና ተቋማት ዕውቅና የሚያገኙበት የጣና ሽልማት አሸናፊዎች ነገ ይታወቃሉ፡፡
ማኅበራዊ ሜዲያን ለበጎ ዓላማ የሚጠቀሙ ግለሰቦችና ተቋማት ዕውቅና የሚያገኙበት የጣና ሽልማት አሸናፊዎች ነገ ይታወቃሉ፡፡
ሽልማቱ በባሕር ዳር የሚካሄድ መሆኑን የጣና ሽልማት አዘጋጅና የዘመራ ማስታወቂያ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ አቶ ደምስ አያሌው ለአብመድ ተናግረዋል፡፡
የሽልማት ሥነ-ስርዓቱ ለሦስተኛ ጊዜ...
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን ለ3 ሺህ 348 ሄክታር መሬት የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር መቀበሉን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን ከባለድርሻ አካላት ጋር በፓርኮቹ ልማት፣ ኦፕሬሽን ጥናት፣ የግንባታ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲሁም የመሬት ግዥና ርክክብ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው፡፡
በውይይቱ ላይ እንደተገለጸው ፓርኮች ሲገነቡ...
ቅዳሜ፣ እሑድ እና በበዓል ቀናት ማንኛውም የጭነት ተሽከርካሪ ያለምንም የሰዓት ገደብ ወደ ከተማዋ መግባትና...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) የከባድ ጭነት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት አጄንሲ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጄንሲ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ የሚፈጥሩትን የእንቅስቃሴ ተፅዕኖ...
“ምርጫን የሚያሸንፈው በሀሳብ የተደራጀ የሕዝብ ይሁንታ ነው፡፡” በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር
“ፓርቲዎች የሚያሸንፉት በሚያነሱት ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በዜጎች ይሁንታ መሆኑን ማመንና የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ አለባቸው፡፡” ኢዜማ
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ትናንት ለሁለቱ ምክር ቤቶች ካቀረቧቸው የ2012 በጀት ዓመት ዕቅዶች መካከል የምርጫ ጉዳይ አንዱ ነበር፡፡ በያዝነው...
‹‹በሕገ-ወጥ ደላሎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል፡፡›› ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2012 ዓ/ም (አብመድ) በሕገ ወጥ ደላሎች ላይ የተጀመረው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ተናገሩ፡፡
በኢትዮጵያ ትልልቅ ከተሞች በአገልግሎትና በመሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የተከሰተው ከፍተኛ የዋጋ ንረት በአቅርቦት ችግር...







